Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘሌዋውያን 8:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ሙሴም ዐረደው፤ ደሙንም በመሠዊያው አራት ማእዘን ረጨ፤

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 ሙሴም በጉን ዐርዶ ደሙን በመሠዊያው ላይ ዙሪያውን ረጨ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 አረደውም፤ ሙሴም ደሙን በመሠዊያው ዙሪያ ረጨው።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ሙሴም ያን በግ አረ​ደው፤ ደሙ​ንም በመ​ሠ​ዊ​ያው ዙሪያ ረጨው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 አረደውም፤ ሙሴም ደሙን በመሠዊያው ዙሪያ ረጨው።

Ver Capítulo Cópia de




ዘሌዋውያን 8:19
5 Referências Cruzadas  

ካህናቱም በመጀመሪያ ኰርማዎቹን፥ ቀጥሎም በጎቹን፥ በመጨረሻም የበግ ጠቦቶቹን ዐርደው የእያንዳንዱን መሥዋዕት ደም በመሠዊያው ላይ ረጩት፤


እርሱንም ከመሠዊያው በስተ ሰሜን በኩል በእግዚአብሔር ፊት ይረደው፤ የአሮን ዘር የሆኑ ካህናትም ደሙን ወስደው በመሠዊያው ጐኖች ሁሉ ላይ ይርጩት።


ከዚያም በኋላ ሙሴ ለሚቃጠል መሥዋዕት የሚቀርበውን የበግ አውራ አመጣ፤ አሮንና ልጆቹ በአውራው በግ ራስ ላይ እጆቻቸውን ጫኑ፤


የበግ አውራውንም ሥጋ በየብልቱ ቈራረጠ፤ ጭንቅላቱን፥ ብልቶቹንና ስቡን አቃጠለ።


እንዲሁም በድንኳኒቱና በመገልገያ ዕቃ ሁሉ ላይ ደምን ረጨ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios