ዘሌዋውያን 23:44 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 በዚህም ዐይነት ሙሴ እግዚአብሔርን ለማክበር ስለሚጠብቁአቸው የሃይማኖት በዓላት ይህን መመሪያ ለእስራኤል ሕዝብ ሰጠ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 በዚህ ሁኔታም ሙሴ የተመረጡትን የእግዚአብሔር በዓላት ለእስራኤላውያን አስታወቀ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ሙሴም የጌታን በዓላት ለእስራኤል ልጆች ተናገረ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 ሙሴም የጌታን የእግዚአብሔርን በዓላት ሁሉ ለእስራኤል ልጆች ተናገረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 ሙሴም የእግዚአብሔርን በዓላት ለእስራኤል ልጆች ተናገረ። Ver Capítulo |