Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘሌዋውያን 11:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ሰጐን፥ ጠላቋ፥ ዝይ፥ በቋል፥ በየዐይነቱ፥

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ሰጎን፣ ጠላቋ፣ ዝዪ፣ ማንኛውም ዐይነት በቋል፣

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ሰጎን፥ ጠላቋ፥ ዝዪ፥ በቋል በየወገኑ፥

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 ሰጎን በየ​ወ​ገኑ፤ ጠለቋ፥ ዝዪ፥ በቋል በየ​ወ​ገኑ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ሰጎን፥ ጠላቍ፥ ዝዪ፥ በቍል በየወገኑ፥

Ver Capítulo Cópia de




ዘሌዋውያን 11:16
13 Referências Cruzadas  

ብቻውን በበረሓ እንደሚኖር እርኩምና በወና ቤት እንደሚኖር ጒጒት ሆኜአለሁ።


ቊራ ሁሉ በየወገኑ፥


ጒጒት፥ እርኩም፥ ጋጋኖ፥


ከፍ ባለ ድምፅም እንዲህ ሲል ጮኸ፤ “ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች! ወደቀች! የአጋንንት መኖሪያ ሆነች! የርኩሳን መናፍስት ማደሪያ ሆነች! የሚያጸይፉና የሚያስጠሉ ወፎች መጠለያ ሆነች!


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios