Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሰቈቃወ 3:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 ፍላጻዎቹንም አስፈንጥሮ ወደ ሰውነቴ ጠልቀው እንዲገቡ አደረገ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 ፍላጻዎችን ከሰገባው አውጥቶ፣ ልቤን ወጋው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ሄ። የሰገባውን ፍላጻዎች በኩላሊቴ ውስጥ ተከለ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ሄ። የሰ​ገ​ባ​ውን ፍላ​ጻ​ዎች በኵ​ላ​ሊቴ ውስጥ ተከለ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 ሄ። የሰገባውን ፍላጻዎች በኵላሊቴ ውስጥ ተከለ።

Ver Capítulo Cópia de




ሰቈቃወ 3:13
5 Referências Cruzadas  

ፍላጻ ቢወረወርበት እንኳ ፈርቶ አይሸሽም፤ የወንጭፍ ድንጋይም በእርሱ ፊት እንደ ገለባ ነው።


ሁሉን የሚችል አምላክ በፍላጻዎቹ ወግቶኛል፤ መርዛቸውም በሰውነቴ ተሠራጭቶአል፤ የሚያስደነግጥ የእግዚአብሔር መቅሠፍት ዙሪያዬን ከቦኛል።


ቀስተኞቻቸው ያለ ምሕረት የሚገድሉ ኀይለኞች ጦረኞች ናቸው።


እንደ ጠላት ቀስቱን ገተረ፤ በቀኝ እጁ የያዘውን በእኛ ላይ አነጣጠረ፤ በኢየሩሳሌም ከተማ የምንመካባቸውን ሁሉ ገደለ፤ ቊጣውንም እንደ እሳት አቀጣጠለ።


“ተከታታይ ጥፋት አመጣባቸዋለሁ፤ ፍላጻዎቼን ሁሉ በእነርሱ ላይ እጨርሳለሁ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios