Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኢያሱ 15:37 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 እንዲሁም ጽናን፥ ሐዳሻ፥ ሚግዳልጋድ፥

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 ጽናን፣ ሐዳሻ፣ ሚግዳልጋድ፣

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 ጽናን፥ ሐዳሻ፥ ሚግዳልጋድ፥

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 ሴና፥ አዳ​ሶን፥ ማጋ​ዳ​ል​ጋድ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37-38 ጽናን፥ ሐዳሻ፥ ሚግዳልጋድ፥ ዲልዓን፥

Ver Capítulo Cópia de




ኢያሱ 15:37
4 Referências Cruzadas  

በርከት ካሉ ዓመቶች በኋላ የሴዋ ልጅ የሆነችው የይሁዳ ሚስት ሞተች፤ ይሁዳ ከሐዘኑ ከተጽናና በኋላ ከወዳጁ ከዐዱላማዊው ከሒራ ጋር በጎቹን ወደሚሸልቱ ሰዎች ወደ ቲምና ሄደ።


እናንተ የሻፊር ሕዝቦች ራቊታችሁን ምርኮኞች ሆናችሁ በዕፍረት ዕለፉ፤ የጻእናን ኗሪዎች ከከተማው ለመውጣት አይደፍሩም፤ ቤትኤጼል ራስዋ የለቅሶ ቦታ ስለ ሆነች ለእናንተ መጠጊያ ልትሆን አትችልም።


ሻዕራይም፥ ዐዲታይም፥ ገዴራና ገዴሮታይም ተብለው የሚጠሩ በድምሩ ዐሥራ አራት ከተሞች ሲሆኑ፥ በዙሪያቸው የሚገኙ ታናናሽ ከተሞችን ሁሉ ያጠቃልላል።


ዲልዓን፥ ምጽጳ፥ ዮቅጥኤል፥


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios