Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዮሐንስ 4:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 ወደዚያም ሲሄድ በሰማርያ በኩል ማለፍ ነበረበት።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 በሰማርያም በኩል ማለፍ ነበረበት።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 በሰማርያም ማለፍ ግድ ሆነበት።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 በሰ​ማ​ርያ በኩ​ልም ሲያ​ልፍ ሳለ፥

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 በሰማርያም ሊያልፍ ግድ ሆነበት።

Ver Capítulo Cópia de




ዮሐንስ 4:4
5 Referências Cruzadas  

ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ሲሄድ በሰማርያና በገሊላ መካከል ያልፍ ነበር፤


ኢየሱስም “ስለምን ፈለጋችሁኝ? እኔ በአባቴ ቤት መሆን እንደሚገባኝ አታውቁም ኖሮአልን?” አላቸው።


ከዚህ በኋላ የፋሲካ በግ የሚታረድበት የቂጣ በዓል ደረሰ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios