Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ኤርምያስ 37:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 እኔም ገና ወደ እስር ቤት አልገባሁም ነበር፤ ከዚህም የተነሣ በሕዝቡ ፊት በነጻ እመላለስ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 ኤርምያስ ገና እስር ቤት ስላልገባ፣ በሕዝቡ መካከል እንደ ልቡ ይወጣና ይገባ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 እርሱንም ወደ እስር ቤት ገና አላስገቡትም ነበርና ኤርምያስ በሕዝቡ መካከል ይወጣና ይገባ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 እር​ሱ​ንም በግ​ዞት ቤት ገና አላ​ገ​ቡ​ትም ነበ​ርና ኤር​ም​ያስ በሕ​ዝቡ መካ​ከል ይወ​ጣና ይገባ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 እርሱንም በግዞት ቤት ገና አላገቡትም ነበርና ኤርምያስ በሕዝቡ መካከል ይወጣና ይገባ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de




ኤርምያስ 37:4
2 Referências Cruzadas  

እነርሱም በብርቱ ተቈጥተው ካስደበደቡኝ በኋላ የእስር ቤት እንዲሆን አድርገውት ወደነበረው ወደ ጸሐፊው ወደ ዮናታን ቤት ውስጥ አስገብተው ዘጉብኝ፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios