Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፍጥረት 8:15 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 እግዚአብሔር ኖኅን እንዲህ አለው፤

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ከዚያም እግዚአብሔር ኖኅን እንዲህ አለው፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 እግዚአብሔርም ለኖኅ እንዲህ አለው፦

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ለኖኅ እን​ዲህ ብሎ ነገ​ረው፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 እግዚአብሔርም ለኖኅ እንዲህ ብሎ ነገረው፥

Ver Capítulo Cópia de




ዘፍጥረት 8:15
3 Referências Cruzadas  

በሁለተኛው ወር ከወሩም በሃያ ሰባተኛው ቀን ምድር ፈጽማ ደረቀች።


“አንተ ከሚስትህ፥ ከልጆችህና ከልጆችህ ሚስቶች ጋር ሆነህ ከመርከቡ ውጣ፤


እግዚአብሔር በቀድሞ ዘመናት በተለያዩ መንገዶች፥ በነቢያት አማካይነት ለአባቶቻችን ብዙ ጊዜ ተናግሮ ነበር፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios