Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፍጥረት 36:21 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 ዲሾን፥ ኤጼርና፥ ዲሻን ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ዲሶን፣ ኤጽርና ዲሳን፤ እነዚህ በኤዶም የነበረው የሴይር ልጆች፣ የሖሪውያን የነገድ አለቆች ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ዲሶን፥ ኤጽር፥ ዲሳን፥ እነዚህ በኤዶም ምድር የሖሪው የሴይር ልጆች አለቆች ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ዲሶን፥ ኤሶር፥ ዲሳን፤ እነ​ዚህ በኤ​ዶም ምድር የሖ​ሪ​ያ​ዊው የሴ​ይር ልጆች መሳ​ፍ​ንት ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 ፅብዖም፥ ዓን፥ ዲሶን፥ ኤጽር፥ ዲሳን እንዚህ በኤዶም ምድር የሖሪው የሴይር ልጆች አለቆች ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፍጥረት 36:21
5 Referências Cruzadas  

በኤዶም ምድር ነዋሪዎች የነበሩት የሤዒር ልጆች የሖራውያን አለቆች፦ ሎጣን፥ ሾባል፥ ጺባዖን፥ ዐና፥


ሎጣን የሖሪና የሄማም ጐሣዎች ቅድመ አያት ነበረ። ሎጣን ቲምናዕ የተባለች እኅት ነበረችው።


የኤጼር ልጆች ቢልሃን፥ ዛዕዋንና፥ ዓቃን ናቸው።


ዲሾን፥ ኤጼር፥ ዲሻን፤ እነዚህ ሁሉ በኤዶም ምድር አለቆች የሆኑ የሖሪው ዘሮች ናቸው።


የሤዒር ልጆች ሎጣን፥ ሸባል ጸባኦን፥ ዐና፥ ዲሾን፥ ኤጸርና ዲሻን ናቸው። የሎጣን ልጆች ሖሪ፥ ሆማም ሲሆኑ፥ ቲምና የሎጣን እኅት ነበረች። የሾባል ልጆች አልዋን፥ ማናሐት፥ ዔባል ሸፊ እና ኦናም ናቸው። የጸባኦን ልጆች አያ እና አና ናቸው። የአና ልጅ ዲሾን ነው። የዲሾንም ልጆች ሔምዳን፥ ኤሽባን፥ ኢትራን እና ክራን ናቸው። የኤጽር ልጆች ቢልሃን፥ ዛእዋን፥ ዓቃን ናቸው። የዲሻን ልጆች ዑፅ እና አራን ናቸው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios