Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፍጥረት 11:22 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 ሰሩግ 30 ዓመት ሲሆነው ናኮርን ወለደ፤

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 ሴሮሕ በ30 ዓመቱ ናኮርን ወለደ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ሴሮሕም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ናኮርንም ወለደ፥

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ሴሮ​ሕም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ናኮ​ር​ንም ወለደ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 ሴሮሕም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥

Ver Capítulo Cópia de




ዘፍጥረት 11:22
3 Referências Cruzadas  

ከዚህ በኋላ 207 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችንም ወንዶች ልጆችና ሴቶች ልጆችን ወለደ።


ከዚህ በኋላ 200 ዓመት ኖረ፤ ሌሎችን ወንዶች ልጆችና ሴቶች ልጆችን ወለደ።


ኢያሱም ለሕዝቡ ሁሉ እንዲህ ሲል ተናገረ፤ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፦ ‘ከብዙ ዘመናት በፊት የቀድሞ አባቶቻችሁ ከኤፍራጥስ ወንዝ ማዶ ባዕዳን አማልክትን በማምለክ ይኖሩ ነበር፤ ከነዚያም አባቶች አንዱ የአብርሃምና የናኮር አባት ታራ ነበር፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios