Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፀአት 38:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 መሎጊያዎችንም ከግራር እንጨት ሠርቶ በነሐስ ለበጣቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 መሎጊያዎቹን ከግራር ዕንጨት ሠርተው በንሓስ ለበጧቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 መሎጊያዎቹን ከግራር እንጨት ሠራ፥ በነሐስም ለበጣቸው።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 መሎ​ጊ​ያ​ዎ​ቹ​ንም ከማ​ይ​ነ​ቅዝ ዕን​ጨት ሠራ፤ በና​ስም ለበ​ጣ​ቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 መሎጊያዎቹንም ከግራር እንጨት ሠራ፥ በናስም ለበጣቸው።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፀአት 38:6
5 Referências Cruzadas  

ተለፍቶ ቀይ ቀለም የተነከረ የአውራ በግ ቆዳ፤ የተለፋ የፍየል ቆዳ፥ የግራር እንጨት፥


ለመብራት የሚሆን የወይራ ዘይት፥ ለቅባት ዘይትና ለዕጣን ሽታ የሚሆን ቅመማ ቅመም፥


ለመሸከሚያ የሚያገለግሉ መሎጊያዎች መሹለኪያ ይሆኑ ዘንድ አራት ቀለበቶችን ሠርቶ በአራቱ ማእዘኖች ላይ አደረጋቸው።


በመሠዊያው ጐንና ጐን ባሉት ቀለበቶችም ውስጥ አስገባቸው፤ መሠዊያው ከሳንቃ የተሠራ ሆኖ ውስጡ ክፍት ነበር።


“ስለዚህም እኔ ከግራር እንጨት ታቦትን ሠራሁ፤ እንደ ፊተኞቹ ያሉትንም የድንጋይ ጽላቶች በመቅረጽ አዘጋጀሁ፤ እነርሱንም በእጄ ይዤ ወደ ተራራው ወጣሁ፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios