ዘፀአት 26:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ከድንኳኑ በስተ ደቡብ በኩል ኻያ ተራዳዎችን አድርግ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ለማደሪያው ድንኳን ክፍል በደቡብ በኩል ሃያ ወጋግራዎችን ሥራ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ለማደሪያውም በደቡብ ወገን ሀያ ሳንቃዎችን አድርግ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ለድንኳኑም በደቡብ በኩል ሃያ ሳንቆችን አድርግ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ለማደሪያውም በደቡብ ወገን ሀያ ሳንቆችን አድርግ። Ver Capítulo |