መክብብ 7:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 እጅግ የጠለቀና ከባድ ስለ ሆነ ጥበብን መርምሮ ማወቅ የሚችል ማን ነው? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ጥበብ ምንም ይሁን ምን፣ እጅግ ጥልቅና ሩቅ ነው፤ ማንስ ሊደርስበት ይችላል? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የሆነው ነገር ራቀ፥ እጅግም ጠለቀ፥ መርምሮ የሚያገኘውስ ማን ነው? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ርቃና እጅግ ጠልቃ ሳለች መርምሮ የሚያገኛት ማን ነው? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 የሆነው ራቀ እጅግም ጠለቀ፥ መርምሮ የሚያገኘውስ ማን ነው? Ver Capítulo |