Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




መክብብ 10:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ድንጋይን የሚፈነቅል በፈነቀለው ድንጋይ ራሱ ይጐዳል፤ እንጨትን የሚፈልጥ በፈለጠው እንጨት ይቈስላል።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ድንጋይ የሚፈነቅል ይጐዳበታል፤ ግንድንም የሚፈልጥ አደጋ ላይ መውደቁ አይቀርም።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ድንጋይን የሚፈነቅል ይታመምበታል፥ እንጨትንም የሚፈልጥ ይጐዳበታል።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ድን​ጋ​ይን የሚ​ፈ​ነ​ቅል ይታ​መ​ም​በ​ታል፥ ዕን​ጨ​ት​ንም የሚ​ፈ​ልጥ ይጐ​ዳ​በ​ታል።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ድንጋይን የሚፈነቅል ይታመምበታል፥ እንጨትንም የሚፈልጥ ይጐዳበታል።

Ver Capítulo Cópia de




መክብብ 10:9
2 Referências Cruzadas  

የደነዘ መጥረቢያውን የማይስል ሰው ኀይሉን በከንቱ ይጨርሳል፤ ስለዚህ ጥሩ ውጤት ለማግኘት በጥበብ መሥራት ያስፈልጋል።


ጒድጓድን የሚቈፍር ሰው ራሱ ይወድቅበታል፤ ቅጽርንም የሚያፈርስ በእባብ ይነደፋል፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios