Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘዳግም 22:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 የልጅቱም አባት እንዲህ ብሎ ያስረዳ፦ ‘እኔ ሴት ልጄን ለዚህ ሰው ድሬለት ነበር፤ እነሆ፥ አሁን እርሱ የጠላት መሆኑን ገልጦአል።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 የልጅቱም አባት ለአለቆቹ እንዲህ ይበል፤ “ልጄን ለዚህ ሰው ዳርሁለት፤ እርሱ ግን ጠላት፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 የብላቴናይቱም አባት ሽምግሌዎቹን፦ ‘እኔ ለዚህ ሰው ልጄን ዳርሁለት እርሱም ጠላት፥’

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 የብ​ላ​ቴ​ና​ዪ​ቱም አባት ሽማ​ግ​ሌ​ዎ​ቹን፦ እኔ ለዚህ ሰው ልጄን ዳር​ሁ​ለት፤ እር​ሱም ጠላት፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 የብላቴናይቱም አባት ሽምግሌዎቹን፦ እኔ ለዚህ ሰው ልጄን ዳርሁለት እርሱም ጠላት፤

Ver Capítulo Cópia de




ዘዳግም 22:16
3 Referências Cruzadas  

“አንድ ሰው ሚስት ካገባ በኋላ ቢጠላትና፥


የልጅትዋ ወላጆች ልጅቱ ድንግል መሆንዋን የሚያረጋግጥላትን ማስረጃ አምጥተው በከተማይቱ ሸንጎ ለሚገኙት መሪዎች ያሳዩ።


የልጅህን ድንግልና የሚያመለክት ማስረጃ አላገኘሁም ብሎ የልጄን ስም አጐደፈ፤ ለልጄ የድንግልናዋ ማረጋገጫ ምልክት ይኸውና!’ በማለት በመሪዎቹ ፊት የማስረጃውን ሻሽ ይዘርጋ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios