Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘዳግም 22:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 “በሬንና አህያን በአንድ ቀንበር ጠምደህ አትረስ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 በሬና አህያ በአንድ ላይ ጠምደህ አትረስ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 “በበሬና በአህያ በአንድነት አትረስ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 በአ​ህ​ያ​ህና በበ​ሬህ በአ​ን​ድ​ነት አት​ረስ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 በበሬና በአህያ በአንድነት አትረስ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘዳግም 22:10
3 Referências Cruzadas  

“ትእዛዞቼን ጠብቁ፤ አንዱን እንስሳ ከሌላው ጋር አታዳቅል፥ በአንድ እርሻ ላይ ሁለት ዐይነት እህል አትዝራ፥ ከሁለት ዐይነት ነገር ተፈትሎ የተሠራ ልብስ አትልበስ።


“ሱፍና በፍታ ተቀላቅሎ አብሮ የተሠራ ልብስ አትልበስ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios