Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሐዋርያት ሥራ 7:18 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ይህም የሆነው ዮሴፍን የማያውቅ ሌላ ንጉሥ በግብጽ እስከ ነገሠበት ጊዜ ድረስ ነው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ከዚያ በኋላ ‘ስለ ዮሴፍ የማያውቅ አዲስ ንጉሥ በግብጽ ነገሠ።’

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ይህም ዮሴ​ፍን የማ​ያ​ው​ቀው ሌላ ንጉሥ በግ​ብፅ እስከ ነገሠ ድረስ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de




ሐዋርያት ሥራ 7:18
2 Referências Cruzadas  

ከዚህ ሁሉ በኋላ ዮሴፍ ያደረገውን ነገር የማያውቅ አዲስ ንጉሥ በግብጽ ተነሣ።


አዲሱ ንጉሥ በሕዝባችን ላይ በተንኰል ተነሥቶ አባቶቻችንን ይጨቊናቸው ጀመር፤ ሕፃኖቻቸውም እንዲሞቱና ወደ ውጪ አውጥተው እንዲጥሉአቸው፥ አባቶቻችንን አስገደዳቸው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios