Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሐዋርያት ሥራ 26:27 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 ንጉሥ አግሪጳ ሆይ! ነቢያትን ታምን የለምን? እንደምታምን ዐውቃለሁ።”

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፤ ነቢያትን ታምን የለም ወይ? አዎን፤ እንደምታምን ዐውቃለሁ።”

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 ንጉሥ አግሪጳ ሆይ! ነቢያትን ታምናለህን? እንድታምናቸው አውቃለሁ።”

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 ንጉሥ አግ​ሪጳ ሆይ፥ እነሆ፥ በነ​ቢ​ያት ቃል ታም​ና​ለ​ህን? እን​ደ​ም​ታ​ም​ንም አው​ቃ​ለሁ።”

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፥ ነቢያትን ታምናለህን? እንድታምናቸው አውቃለሁ።”

Ver Capítulo Cópia de




ሐዋርያት ሥራ 26:27
3 Referências Cruzadas  

በፊቱ በግልጥ የተናገርኩት ንጉሥ ይህን ነገር ያውቃል። ይህም በስውር ያልተደረገ ስለ ሆነ ንጉሡ እንደሚረዳው እርግጠኛ ነኝ።


አግሪጳም ጳውሎስን፥ “አንተ በዚህ በአጭር ጊዜ ውስጥ ክርስቲያን ልታደርገኝ ነው እኮ” አለው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios