Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሐዋርያት ሥራ 16:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ከጢሮአዳ በመርከብ ተሳፍረን በቀጥታ ወደ ሳሞትራቄ ሄድን፤ በማግስቱም ወደ ናጱሌ ሄድን።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ከጢሮአዳ በመርከብ ተነሥተን በቀጥታ ተጕዘን ወደ ሳሞትራቄ መጣን፤ በማግስቱም ጕዟችንን ወደ ናጱሌ ቀጠልን፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ከጢሮአዳም ተነሥተን በቀጥታ ወደ ሳሞትራቄ በነገውም ወደ ናጱሌ በመርከብ ሄድን፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ከጢ​ሮ​አ​ዳም ወጥ​ተን ወደ ሰሞ​ት​ራቄ ገባን፤ በማ​ግ​ሥ​ቱም ናጶሊ ወደ​ም​ት​ባ​ለው ሀገር በመ​ር​ከብ መጣን።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ከጢሮአዳም ተነሥተን በቀጥታ ወደ ሳሞትራቄ በነገውም ወደ ናጱሌ በመርከብ ሄድን፤

Ver Capítulo Cópia de




ሐዋርያት ሥራ 16:11
5 Referências Cruzadas  

ስለዚህ በሚስያ በኩል አልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ።


እነርሱ ቀድመውን ሄደው በጢሮአዳ ቈዩን።


ከእነርሱ ከተለየን በኋላ በመርከብ ተሳፈርንና በቀጥታ ቆስ ወደምትባል ደሴት ሄድን፤ በማግስቱም ወደ ሩድ ደሴት ደረስን፤ ከዚያም ወደ ጳጥራ ከተማ ሄድን።


ከዚህ በኋላ የክርስቶስን ወንጌል ለማስተማር ወደ ጢሮአዳ በሄድሁ ጊዜ ጌታ ሰፊ የአገልግሎት በር ከፍቶልኝ ነበር፤


ስትመጣ በጢሮአዳ በካርፑስ ዘንድ የተውኩትን ካባ ይዘህልኝ ና፤ መጻሕፍቱንም ይልቁንም የብራና መጻሕፍቱን አምጣልኝ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios