2 ሳሙኤል 22:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ወደ ሰፊ ቦታ አወጣኝ፤ በእኔ ደስ ስለ ተሰኘም አዳነኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ወደ ሰፊ ስፍራ አወጣኝ፤ ደስ ተሰኝቶብኛልና አዳነኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሰፊ ወደ ሆነ ስፍራ አወጣኝ፤ ደስ ተሰኝቶብኛልና አዳነኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፤ ወድዶኛልና አዳነኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፥ ወድዶኛልና አዳነኝ። Ver Capítulo |