Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 9:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ዓለምን በፈጠርህ ጊዜ ከጐንህ ያልተለየችው፥ ሥራዎችህን የምታውቀው ጥበብ ካንተ ጋር ናት። አንተን ደስ የሚያሰኘውን፥ ከትእዛዞችህ ጋር የሚስማማውን ሁሉ ታውቃለች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሥራህንም የምታውቅ ጥበብ ከአንተ ጋር ነበረች፤ ዓለምንም በፈጠርኽ ጊዜ ነበረች፤ በፊትህ ደስ የሚያሰኝህም ምን እንደ ሆነ፥ ለትእዛዝህም የቀናው ምን እንደ ሆነ ትረዳ ነበር። Ver Capítulo |