Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 9:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እኔን እንድትረዳኝ፥ ከእኔ ጋር እንድትደክም፥ አንተን የሚያስደስትህን እንድታስምረኝ፥ ከቅዱሳን ሰማያት አውጣት፤ ከከበረው ዙፋንህም ወደዚህ ላካት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ተነሥታ ትመጣ ዘንድ ከከበሩ ሰማዮች ከጌትነትህ ዙፋን ወደኔ ላካት፤ ከእኔም ጋራ ትኖርና ትደክም ዘንድ ደስ የሚያሰኝህም ምን እንደ ሆነ ዐውቅ ዘንድ ላካት። Ver Capítulo |