Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 8:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ወደ ቤቴ ስመለስ የምዝናናው ከእርሷ ጋር ነው፤ እርሷ ባለችበት ምሬት የለምና። ሕየወትን ከእርሷ ጋር ሲመሩ ሥቃይ የለም፥ ተድላና ደስታ ብቻ እንጂ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከእርሷ ጋር መኖር መራራነት የለበትምና፥ ከደስታና ከሐሤትም በቀር ድካምና ኀዘን አይቀርብምና ወደ ቤቴ በገባሁ ጊዜ በእርሷ ዐርፋለሁ። Ver Capítulo |