Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 8:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ከዓለም አንድ ጫፍ ወደ ሌላው ጫፍ በኃይል ትዘረጋለች፤ መላውንም ዓለም ስለደኀንነቱ ስትል ታስተዳድራለች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ጥበብ ከዳርቻ እስከ ዳርቻ ድረስ ደኅና ሆና ትደርሳለች፤ በቸርነትዋም ሁሉን ትሠራለች። Ver Capítulo |