Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 7:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከበትረ መንግሥትና ከዙፋኑም ይልቅ፥ እርሷን ከፍ አደረግሁ፤ ከጥበብ ጋር ሲነጻጸር ሀብት ምኔም አይደለም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከበትረ መንግሥትና ከዙፋንም ይልቅ አከበርኋት፤ ብዕልንም ከእርስዋ ጋር ሳመዛዝን እንደ ኢምንት አደረግኋት። Ver Capítulo |