Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 7:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ጥበብ ከማንኛውም እንቅስቃሴ ፈጥና መንቀሳቀስ ትችላለች፤ ንጹሕ በመሆኗም ሁሉንም ነገር ዘልቃ ትናኛለች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የጥበብ እንቅስቃሴዋ ከእንቅስቃሴ ሁሉ ይፈጥናልና። በሁሉም ዘንድ በስፋት ትመላለሳለች፤ ስለ ንጽሕናዋም ጽርየት በሁሉ ትሄዳለች። Ver Capítulo |