Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 7:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በጥበብ ያገኘኋቸው በመሆኑም እደሰትባቸዋለሁ፤ በመጀመሪያ ላይ ግን የሁሉም እናት እርሷ መሆኗን አላወቅሁም ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ጥበብ የእነዚህ ሁሉ አበጋዛቸው ናትና በሁሉ ደስ አለኝ፤ ጥበብ የእነዚህ ሁሉ አስገኛቸው እንደ ሆነች አላወቅሁም ነበር። Ver Capítulo |