Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 7:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 መልካም መልካሙ ሁ፥ ከእርሷ ጋር ወደ እኔ ቀረበ፤ ከእጆችዋም ተቆጥሮ የማይዘለቅ ሃብት አገኘሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከእርሷ ጋር በአንድነት በጎ ነገር ሁሉ መጣልኝ፤ ቍጥር የሌለው ባለጠግነትም በእጆችዋ አለ። Ver Capítulo |