Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 7:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እኔም እንደሌላው ሰው ሁሉ ሟች ነኝ፤ ከመሬት የተፈጠረው የመጀመሪያ ሰው ዘር ነኝ፤ በአንዲት እናት ማሕፀን ውስጥ ከሥጋ የተሠራሁ ነኝ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እኔም እንደ ሁሉ እኩል መዋቲ ሰው ነኝ፤ አስቀድሞ የተፈጠረ የምድራዊ አዳም ልጅም ነኝ፥ በእናቴ ማኅፀንም ሥጋ ሆኜ ተቀርጫለሁ። Ver Capítulo |