Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 6:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የሁሉም ጌታ ማንንም አይፈራምና፥ ታላቅነት እርሱን አያስደነግጠውም፤ ትንሹንና ትልቁን የፈጠረ፥ ለሁሉም የሚፈልገውን የሚሰጥ እርሱ ነውና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እግዚአብሔር ፊት አይቶ አያዳላምና፤ የታላቁንም መከበር አያፍርምና፤ እንደዚሁም ታናሹንና ታላቁን ስለ ፈጠረ ለገዡና ለተገዡ ሁሉ ያስባል፤ ይወስንላቸዋልም። Ver Capítulo |