Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 6:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ነጻነትን የሰጣችሁ ጌታ፥ ኃይልንም ሰጥቷችኋልና፤ እርሱ ራሱ ድረጊቶቻችሁን ይመረምራል፤ ዕቅዶቻችሁንም ይከታተላል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እግዚአብሔር ኀይልን ሰጥትዋችኋልና፤ ግዛታችሁም ከልዑል ዘንድ ነው፤ ምግባራችሁንም የሚመረምር እርሱ ነው፤ ምክራችሁንም ይመረምራል። Ver Capítulo |