Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 6:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጥበብ አንጸባራቂ ናት፤ ምንጊዜም አትደበዝዝም፤ ለሚያፈቅሯት በቀላሉ ትታያለች፤ ለሚፈልጓትም በቀላሉ ትገኛለች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ጥበብ ፈጽማ የጐላች ናት፤ ውበቷም አይጠወልግም፤ የሚወድዷትም ሰዎች ፈጥነው ያዩአታል፥ የሚፈልጉአትም ያገኙአታል። Ver Capítulo |