Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 6:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ስለዚህ የምናገረውን ልብ በሉ፤ በተመስጦ አድምጡ፤ ትምህርት ታገኛላችሁ፤ ጥበብንም የፈለገ ያገኛታል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እንግዲህ ወዲህ ነገሬን ተመኝዋት፥ ውደዷትም፤ ይቅርታንና ቸርነትንም ታገኙ ዘንድ ተመከሩ። Ver Capítulo |