Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 5:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እኛ ያልተጓዝንበት የጥፋትና የክፋት መንገድ የለም፤ መንገድ በሌለበት በረሃ አቋርጠናል፤ የእግዚአብሔርን መንገድ ግን አናውቀውም ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በደልንና ጥፋትን በመንገዳችን ሞላን፤ በምድረ በዳም ሄድን፤ የእግዚአብሔርንም መንገድ አላወቅንም። Ver Capítulo |