Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 5:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በእርግጥም ከእውነት መንገድ ወጥተናል፤ የፍትሕ ብርሃን ለእኛ አላበራልንም፤ ፀሐይም አልወጣችልንም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ስለዚህ ከቀና መንገድ ወጥተን ስተናል፥ የጽድቅ ብርሃንም አልተገለጠልንም፥ ፀሐይም አልወጣልንም። Ver Capítulo |