Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 5:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ኃይለኛ ነፋስ በእነርሱ ላይ ይነፍሳል፤ እንደ ዓውሎ ነፋስም ያበጥራቸዋል። ኃጢአት ምድርን ወና ያስቀራታል፤ ክፋትም የኃያላኑ ዙፋን ያነኳኩተዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ኀይል ያለው ነፋስም ይቃወማቸዋል፤ እንደ ነፋስም ያደርቃቸዋል፤ ኀጢአት ምድሩን ሁሉ ታጠፋለችና፥ ክፉም መሥራት የኀያላኑን ዙፋን ይገለብጣልና ይበትናቸዋል። Ver Capítulo |