Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 5:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ታላቁን ዘውድ ይደፋሉ፤ ከጌታ እጅ የውበትን አክሊል ይቀበላሉ፤ በቀኝ እጁ ይጠብቃቸዋል፤ በክንዱም ይከልላቸዋልና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ስለዚህም የክብር መንግሥትንና ጌጥ ያለው አክሊልን ከእግዚአብሔር እጅ ይቀበላሉ፤ በቀኙ ይሰውራቸዋልና፥ በክንዱም ይረዳቸዋልና። Ver Capítulo |