Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 5:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጻድቃን ግን ለዘለዓለም ይኖራሉ፤ ካሣቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ነው፤ እርሱ ይጠብቃቸዋል፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ጻድቃን ግን ለዘለዓለም ይኖራሉ፤ ዋጋቸውም በእግዚአብሔር ዘንድ የጸና ነው፤ ጥበቃቸውም በልዑል ዘንድ ነው። Ver Capítulo |