Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 5:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የክፉ ሰው ተስፋ ነፍስ እንደወሰደው ገለባ፥ ማዕበል እንደገፋው ረቂቅ ውሃ፥ ነፋስ እንደበተነው ጢስ፥ እንደ አንድ ቀን እንግዳ ትዝታ ወዲያው ይጠፋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የክፉዎች ሰዎች ተስፋቸው ነፋስ እንደሚበትነው ትቢያ፥ በነፋስ ቀልጦ እንደሚጠፋ ረቂቅ ውርጭ፥ በነፋስም ተበትኖ እንደሚጠፋ ጢስ፥ አንድ ቀንም አድሮ እንደሚሄድ መጻተኛ ስም አጠራር ነው። Ver Capítulo |