Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 5:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ወይም በአንድ ኢላማ ላይ የወረወረ ፍላጻ በስቶት ያለፈው አየር መልሶ እንደሚገጥም፥ ፍላጻውም በየትኛው አቅጣጫ እንደተወረወረ ለማወቅ እንደማይቻለው ዓይነት ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ይህም ባይሆን የተወረወረ ፍላፃ ሰንጥቆት ያለፈው አየር ተመልሶ እንደሚገጥም፥ በአየር ውስጥ የሄደበትም እንደማይታወቅ፥ Ver Capítulo |