Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 5:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ወይም በአየር ላይ እንደምትበር፥ ስለ ማለፍዋ ግን ማስረጃ እንደማትተው ወፍም ሊሆን ይችላል፤ ወፍዋ አየሩን በክንፎቿ ትቀዝፋለች፥ ከኋላዋ ግን ስለ ማለፍዋ ምልክት የለም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በአየር ላይ የሚበርር ዎፍ የሄደበት ፍለጋው እንደማይገኝ፥ በበረረ ጊዜ ቀላሉን አየር እየከፈለ ፈጥኖ ይሄዳልና፥ ክንፉንም እያርገበገበ፥ ፈጥኖ ይበርራልና ከሄደም በኋላ በነፋሱ ውስጥ ያለፈበት ምልክቱ እንደማይገኝ፥ Ver Capítulo |