Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 5:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ጻድቁ ግን በድፍረት ይቆማል፤ ጨቋኞቹን ግንባሩን ሳያጥፍ ይመለከታል፥ ስላሳለፈው መከራም አያስብም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ያንጊዜ ጻድቁ፦ መከራ ባጸኑበትና ድካሙን በካዱ፥ ነገሩንም በናቁ ሰዎች ፊት በብዙ መገለጥ ይቆማል። Ver Capítulo |