Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 4:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የዕድሜ መርዘም ሽምግልናን አያስከብረውም፤ የዓመታት መብዛትም የሕይወት ትክክለኛ መለኪያ አይደለም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የሽምግልና ክብር በዕድሜ ብዛት አይደለም፤ በዓመታትም ቍጥር የሚቈጠር አይደለም። Ver Capítulo |