Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 4:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ለጊዜው ቅርንጨፎች ሊያበቅሉ ይችላሉ፤ መሠረታቸው የጸና ባለመሆኑ ነፋስ ያናጋቸዋል፤ በማዕበሉም ኃይል ተነቃቅለው ይጠፋሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለጊዜውም በቅርንጫፎችዋ ላይ ቅጠል ቢወጣ ሳያድግ ነፋስ ያነዋውጠዋል፤ በነፋሱም ኀይል ይነቀላል። Ver Capítulo |