Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 4:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ነገር ግን የክፉዎች ልጆች ብዛት እርባና የለውም፤ ዲቃላዎች ስለሆኑም ሥር አይሰዱም፤ ጽኑ መሠረትም አያኖሩም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የክፉዎች ሰዎች ልጆች ብዛት አይረባም፤ የከንቱ ተክልም ሥሯ አይታወቅም፤ ጽኑ አኗኗርም አታደርግም። Ver Capítulo |