Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 4:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ቋሚውን ኃጢአተኛ፥ ፍጹምነትን ፈጥኖ ያገኘ ወጣት፥ ኃጢአተኛውን ሽማግሌ ይፈርድበታል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ጻድቅ ሰው ከሞተ በኋላ በሕይወት ባሉ ክፉዎች ላይ ይፈርዳል። ጐልማሳ ሰውም ፈጥኖ በሚሞትበት ጊዜ የዐመፃ ሽምግልና ዕድሜአቸው በበዛ በክፉዎች ሰዎች ላይ ይፈርዳል። Ver Capítulo |