Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 3:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በሀገሮች ላይ ይፈርዳሉ፥ በሕዝቦችም ላይ ይሾማሉ፤ ጌታም ለዘለዓለም ንጉሣቸው ይሆናል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አሕዛብን ይገዛሉ፤ በሕዝብም ላይ ይሠለጥናሉ፤ እግዚአብሔርም ለዘለዓለም ይነግሥላቸዋል። Ver Capítulo |