Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 3:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እርሱ በጐበኛቸውም ጊዜ እንደ ፀሐይ ያበራሉ፤ የእሳት ብልጭታ በቃርሚያ ውስጥ ቦግ እንደሚል እንዲሁ ይንቦገቦጋሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በሚጐበኙበትም ወራት እንደ ፀሐይ ያበራሉ፤ በብርዕ ላይ የወደቀ የእሳት ፍንጣሪ እንዲሰፋ በክብር እየሰፉ ይሄዳሉ። Ver Capítulo |