Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 3:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ረጅም ዕድሜ ቢያገኙ እንኳ ከንቱዎች ይሆናሉ፤ የሽምግልና ዘመናቸውም ያለ ክብር ያልፋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ኑሮአቸውም በምድር ላይ ቢበዛ ምንም አይቈጠርም፤ ሽምግልናቸውም በፍጻሜያቸው የጐሰቈለ ይሆናል። Ver Capítulo |