Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ጥበብ 3:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ንጽሕት የሆነች፥ የኀጢአትንም አልጋ የማታውቅ መኻን ሴት፥ የተባረከች ነች፤ ነፍሶች በሚጐበኙበት ጊዜ ፍሬን ታገኛለች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ነውር የሌለባት፥ የኀጢአት ምንጣፍ የማታውቅ መካን ሴት ብፅዕት ናት፥ ከኀጢአትም የነጻች ናት፥ ይህች እንዲህ ያለችው ሴት ነፍሳት በሚጐበኙበት ጊዜ ፍሬ ታገኛለች። Ver Capítulo |